ድምፃዊ ሻምበል በላይነህ፤ ሜልበርን - አውስትራሊያ ከዲሴምበር 25 / ጥር 17 እስከ ዲሴምበር 29 / ጥር 21 በሚካሔደው 28ኛው ዓመታዊው የእግር ኳስ ውድድርና የኢትዮጵያ ቀን ክብረ በዓል ላይ ...